"ከርቤን ፊልምን የሠራነው ለገበያ ብለን ሳይሆን ብዙ ጊዜ ተደፍሮ የማይነገረውን የሴቶችን በቤት ውስጥ መደፈር ሕዝብ እንዲገነዘበው ነው" አዘጋጅ ስዩም በላይPlay16:22Seyoum Belay (L). Source: S.Belayኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (15.29MB) የከርቤ ፊልም ፕሮዲዩሰር ስዩም በላይና መሪ ተዋናይ ሔኖክ ወንድሙ፤ ስለ ከርቤ ፊልም ዋነኛ ጭብጦች ያስረዳሉ።አንኳሮች የከርቤ ስያሜሴቶች ላይ የሚፈፀሙ አካላዊና ሥነ ልቦናዊ ጥቃቶችየፊልም ቀረፃ ሂደትShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ