“ እንኳን ለኢድ አልፈጥር በአል በሰላም አደረሳችሁ” - ሼክ አብድራህማን ሀጂ ከቢር

Shek Abdurahman.png

Shek Abdurahman Haji Kebir

ሼክ አብድራህማን ሀጂ ከቢር ፤ በአውስትራለያ የኢትዮጵያውያን የእስልምና ሀይማኖት ተከታዮች መሪ ፤ የኢድ አል ፈጥር በአልን ምክንያት በማድረግ የእንኳን አደረሳችሁ መልእክትን አስተላልፈዋል።


አንኳሮች
  • በኢድ ጠዋት የምንበላው ገንፎ በቅቤ ነው
  • ኢድ በጋራ የሚከበር በአል ነው
  • በአሉን እያከበርን በጦርነት ውስጥ ላሉ ዜጎች ሁሉ እንጸልያለን

Share
Follow SBS Amharic

Download our apps
SBS Audio
SBS On Demand

Listen to our podcasts
Independent news and stories connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians.
Ease into the English language and Australian culture. We make learning English convenient, fun and practical.
Get the latest with our exclusive in-language podcasts on your favourite podcast apps.

Watch on SBS
SBS World News

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service