"በጃቢ ጠህናን ወረዳ ማኅበረሰብ ልጆቻቸውን ሲድሩ፤ 'ዓለማችንን አየን፤ አበባችንን አየን' በሚል የመኖራቸው ትልቁ ዕድል አድርገው ነው የሚያስቡት" ሥራየ እንዳለውPlay16:23Siraye Endalew Wubet. Credit: SE.WubetSBS AmharicView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (9.01MB) ሥራየ እንዳለው ውበት፤ በመዳ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ የአማርኛ ቋንቋና ሥነ ፅሑፍ መምህርትና በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፎክሎር ሶስተኛ ዲግሪ ዕጩ፤ በቅርቡ "የጋብቻ ሥርዓተ ክንዋኔዎች ሚና በጃቢ ጠህናን ወረዳ ማኅበረሰብ" በሚል ርዕስ በ "Journal of Afroasiatic Languages, History and Culture" ላይ ለሕትመት ስላበቁት የመመረቂያ የምርምር ፅሑፋቸው ይናገራሉ።አንኳሮችየጃቢ ጠህናን ወረዳ ማኅበረሰብየጋብቻ ሥርዓተ ክንዋኔዎችየጋብቻ ፋይዳዎችተጨማሪ ያድምጡ"የጃቢ ጠህናን ወላጆች ወይም ሠርገኞች የተጣሉት ሰው ካለ የዕርቅ ሥነ ሥርዓት ይካሔዳል፤ ቂም ይዞ ሠርግ አይከናወንም" ሥራየ እንዳለውShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ