"ለሲድኒ የአፍሪካ ባሕላዊ ፌስቲቫል ሰፋ አድርገን ተዘጋጅተናል" ዮዲት እሸቱPlay12:28Yodit Eshetu. Source: Y.Eshetuኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (11.42MB) ዮዲት እሸቱ፤ የፍቅርና ሰላም የኢትዮጵያ ምግብ ቤት ግልጋሎት የምታቀርበው በምግብ አዳራሽ ሳይሆን በፌስቲቫልና ገበያ ሥፍራዎች በመዘዋወር ነው። ቅዳሜ ሜይ 7 ሲድኒ ኦሎምፒክ ፓርክ በሚካሔደው የአፍሪካ ባሕላዊ ፌስቲቫል ላይም ተገኝታ የኢትዮጵያን ባሕላዊ ምግቦች ለኢትዮጵያውያውያንና ለፌስቲቫሉ ታዳሚ አውስትራሊያውያን በሙሉ ለማቅረብ ስንዱ ስለመሆኗ ትናገራለች።አንኳሮች የፍቅርና ሰላም ምግብ ቤት ምሥረታየኢትዮጵያ ባሕላዊ ምግቦች አቅርቦትየሲድኒ የአፍሪካ ባሕላዊ ፌስቲቫል 2022ShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ