“ በህይወቴ በጣም ከተደሰትኩባቸው ቀን አንዱ የልጄን ምርቃት ያሁበት ነው ምርቃቱ የኔም ነበር ። ”- ወ/ሮ ሳራ ባክPlay21:09ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (20.09MB) ወ/ሮ ሳራ ባክ የእድገት ዝግመት (Down Syndrome) ካለው ልጃቸው አብደላ ባክሽ ጋር ያሳለፉትን የ 32 አመት ጉዞ ፤ ውጣ ውረድ እና ያጣጣሟቸውን መልካም ውጤቶች ያወጉብት ክፍል ሁለት ቆይታ፡፡አንኳሮች የእድገት ዝግመት ያላቸውን ልጆች ለውጤት ማብቃት በአወስትራሊያ ያሉ የድጋፍ አማራጮችወላጆች ሊወስዷቸው የሚገቡ ምክሮችShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ