"ለሕይወት መፍትሔ የሚሆነው እንደአመጣጥዋ ተጋፍጦ መቀጠል እንጂ፤ ተስፋ ቆርጦ፣ አንገት ደፍቶ እጅ መስጠት አይደለም" ሼፍ አንተነህ ድፋባቸው

Chef Anteneh Difabachew Pic II.jpg

Chef Anteneh Difabachew. Credit: A.Difabachew

ዋና ምግብ አብሳይ አንተነህ "ስደተኛው ሼፍ" በሚል መጠሪያ የግለ-ሕይወት ታሪኩን በቀዳሚነት በአማርኛ አስፍሯል፤ ከሰሞኑ በስደት አገሩ የጀርመንኛ ቋንቋ መልሶ ለዳግም ሕትመት በማብቃት አንባቢያን ሕይወቱን እንዲጋሩት እነሆኝ ብሏል። ዛሬን በአገረ ጀርመን ባለ አምስት ኮከብ ሆቴል ዋና ምግብ አብሳይነት እየገፋ፤ ትናንትን በእጅጉ ብርቱ በሆኑ ፈተናዎች ውስጥ ወድቆ በመነሳት ያለፈበትን የልጅነት ሕይወቱን በምልሰት ያነሳል። ነገ ላይም ብሩህ ተስፋን አሳድሮ ይገኛል።


አንኳሮች
  • በአገር ቤት በባህር ማዶ ምግብ መሰናዶ የመጠበብ ጅማሮ
  • ኑሮ በስደት አገር
  • ደራሲው ሼፍ

Share
Follow SBS Amharic

Download our apps
SBS Audio
SBS On Demand

Listen to our podcasts
Independent news and stories connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians.
Ease into the English language and Australian culture. We make learning English convenient, fun and practical.
Get the latest with our exclusive in-language podcasts on your favourite podcast apps.

Watch on SBS
SBS World News

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service