“ለወገኖቼ በሙሉ መጪው ዘመን የሰላምና የጤና፣ ኢትዮጵያችን አንድነታችን በተከበረበት ሁኔታ ዕድሜዋ ረዝሞ ለመገናኘት ያብቃን በልልኝ” ዓለማየሁ እሸቴPlay17:50Alemayehu Eshete of the Ethiopiques performs as the band headline the WOMAD music festival on July 26, 2009 in Wiltshire, England. Source: Gettyኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (18.42MB) የድምፃዊ ዓለማየሁ እሸቴ ትናንት ነሐሴ 27 ለሊት በድንገት ከዚህ ዓለም መለየት በአያሌ ኢትዮጵያውያን ዘንድ ጥልቅ ሐዘን ማሳደሩ እርግጥ ነው። ለዘላለሙ ቢለየንም ምርጥና ድንቅ የሙዚቃ ሥራዎቹ ግና በኢትዮጵያ የሙዚቃ ታሪክና በአድናቂዎቹ ልብ ውስጥ ልዩ ሥፍራ ይዞ ይኖራል። እኛም ለዝክረ መታሰቢያው ቀደም ሲል በወርኃ ሜይ 2014 ያካሄድነውን ቃለ ምልልስ ደግመን አቅርበናል።አንኳሮች የመርከብ ጉዞ ወደ ሆሊውድከትወና ሕልም ወደ ሙዚቃ ዓለም ዕውነታምስጋናShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ