"ይህ ዓመት ኢትዮጵያ ላይ ጦርነት የማንሰማበት፣ አንድነታችንን አክብረን በሰላምና በፍቅር የምንኖርበት ያድርግልን" ሼህ አብዱራህማን ሐጂ ከቢር

Sheikh Abdurahman Haji Kebir. Credit: AH.Kebir
ሼክ አብዱራህማን ሐጂ ከቢር፤ በአውስትራሊያ የኢትዮጵያ እስልምና ሃይማኖት ተከታዮች መሪ፤ የኢትዮጵያውያንን የ2015 ዘመን መለወጫ አስመልክተው የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክታቸውን ያስተላልፋሉ።
Share