ከወጣቶች አንደበት፤ የአልኮልና አደንዛዥ ዕፅ ሱስ በወጣቶቻችን ላይ ጉዳት እያደረሰ ያለው እንደምን ነው?Play20:25Joel Beyene (T-R), Yonas Shiferaw (B-L), Fike Debesay (C), and Shalom Gizaw (R). Credit: J.Beyene,Y.Shiferaw,F.Debesay,and S.Gizawኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (18.22MB) በሜልበርን - አውስትራሊያ የወጣት ቡድን መሪዎች ፍቄ ደበሳይ፣ ሻሎም ግዛው፣ ጆ በየነና ዮናስ ሺፈራው የአልኮልና አደንዛዥ ዕፅ ሱስ በወጣቶች ላይ ስለሚያሳድሯቸው አሉታዊ ተፅዕኖዎችና መዘዞች ያመላክታሉ። አሰናድተው ባሉት የስፖርት ዝግጅቶች ላይም ወጣቶች እንዲሳተፉ ይጋብዛሉ።አንኳሮችየወጣቶች በአልኮልና አደገኛ ዕፅ ሱስ የመጠመድ ዋነኛ ምክንያቶችየወላጆች ግንዛቤና እገዛ አስፈላጊነትስፖርትና ወጣቶችምክረ ሃሳቦችShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ