በርበሬ ፤ ሽሮ እና ቅመማ ቅመምን ወደ አውስትራሊያ በግለሰብ ደረጃ እንዳይገባ መከልከሉ በነዋሪዎች ላይ ቅሬታን አስነሳ

L.R, W/R Konjit Tilahun ,Gezahegn Golmame.L.B, W/R Fitfite Asrat Source: G.G, K.T and F.A
ወ/ሮ ቆንጂት ጥላሁን ወ/ሮ ፍትፍቴ አስራት እና አቶ ገዛህኝ ጎልማሜ የአፍሪካ ታውን ምግብ ቤት ባለቤት ደረጃውን እና ጥራቱን የጠበቀ በርበሬ ፤ ሽሮ እና ቅመማ ቅመሞችን አሽገን ይዘን ብንመጣም ማስገባት ተከልክሏል ተብለን ተጥሎብናል ። በዚህም ከፍተኛ የሆነ ቅሬታ ተሰምቶናል ብለዋል ።
Share