" በርበሬ ፤ ሽሮ እና ቅመማ ቅመምን ግለሰቦች ወደ አውስትራሊያ እንዳያስገቡ በተደረገው ገደብ ላይ ከሚመለከታቸው ጋር ለመነጋገር እየሰራን ነው ፡ " - አቶ ተስፋዬ እንደሻው በቪክቶርያ የኢትዮጵያውያን ማህበረሰብ ማህበር ፕሬዝደንት

L.R Ato Tesfaye Endashaw, Ato Haileluel Gebreselassie and B,L W/Ro Felekech Yifru Source: F.Y, H.G and T.E
የሜልበርን ነዋሪ የሆኑት አቶ ኃይለ ልኡል ገብረ ስላሴ እና ወ/ሮ ፈለቀች ይፍሩበአሁን ሰአት ያለው አሰራር እንዲስተካከል ማህበረሰቡ በጋራ መስራት አለበት ሲሉ ፤ አቶ ተስፋዬ እንደሻው በቪክቶርያ የኢትዮጵያውያን ማህበረሰብ ማህበር ፕሬዝደንት ከሚመለከታቸው የመንግስት መስሪያ ቤቶች ጋር ለመነጋገር እየሰራን ነው ብለዋል።
Share