ምልሰታዊ ምልከታ 2022፤“ቁራኛዬ ፊልም ‘አላጥፋ፣ አልበድል እንጂ ከተበደልኩ ፍትሕ አገኛለሁ ወይ?’ የሚለውን ጥያቄ የሚያጭር ነው” ዳይሬክተር ዶ/ር ሞገስ ታፈሰ

Moges.jpg

Dr Moges Tafese. Credit: M.Tafese

የቁራኛዬ ፊልም ፀሐፌና ዳይሬክተር - ዶ/ር ሞገስ ታፈሰ ታሪክ ቀመስ፣ የፍትሕና ፍቅር ዘርፈ ብዙ ቁርኝቶችን አሰናስሎ የያዘው ፊልሙን ከወቅቱ ሁነት ጋር በንፅፅሮሽ ያመላክታል። የ2022 መገባደጃ አስባብ በማድረግ በምለሰታዊ ምልከታ ደግመን አቅርበናል።


አንኳሮች
  • የፍትሕ ፍለጋ ቁርኝት
  • የፍቅር ንጥቂያ፣ እጦትና ፅናት
  • የኢትዮጵያ ፊልም ኢንዱስትሪ እንቅስቃሴዎች፣ ተግዳሮቶችና ተስፋዎች

Share
Follow SBS Amharic

Download our apps
SBS Audio
SBS On Demand

Listen to our podcasts
Independent news and stories connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians.
Ease into the English language and Australian culture. We make learning English convenient, fun and practical.
Get the latest with our exclusive in-language podcasts on your favourite podcast apps.

Watch on SBS
SBS World News

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service