ምልሰታዊ ምልከታ 2022፤"የባሕር ማዶና የአገር ቤት የርቀት ፍቅር እርጋታና መጠናናት ካልታከለበት ለረጅም የጋብቻ ሕይወት አያዛልቅም ብዬ አምናለሁ" ሃላክሄ ጋንዩPlay12:43Halakhe Gagnu. Credit: SBS Amharicኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (11.53MB) አቶ ሃላክሄ ጋንዩ - በሜልበርን የማኅበረሰብ አዕምሮ ጤና፣ ፍቅርና ጋብቻ አማካሪ፤ ስለ ባሕላዊና ዘመናዊ የፍቅር ግንኙነቶች፣ ተግዳሮቶችና የስምረት አቅጣጫዎች ይናገራሉ። የ2022 መገባደጃ አስባብ በማድረግ በምለሰታዊ ምልከታ ደግመን አቅርበናል።አንኳሮችከፍቅር ወደ ትዳርዘመናዊ ጋብቻና ተግባቦትየባህር ማዶና አገር ቤት የአፋልጉልኝ ጋብቻShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ