ጮቄ ኢኮቱሪዝም፤ከተስፋ አስቆራጭ ቢሮክራሲ ፍልሚያ እስከ የዓመቱ ድንቅ የዓለም ቱሪስት መንደር

Mulu Eco lodge.jpg

Abiy Alem with his wife and child. Credit: A.Alem

የኢኮቱሪዝም ባለሙያው ዐቢይ ዓለም ከጀርመናዊት ሚስቱ ጋር አገረ ጀርመን ለቅቆ ጎጃም ጮቄ መንደር ተስፋ ሰንቆ የገባው በሙያው የአካባቢውን አርሶ አደሮች ሊያግዝና ለተፈጥሮ ጥበቃም የድርሻውን ሙያዊ አስተዋፅዖ ለማበርከት ነው። ይሁንና የጠበቀው ዕቅፍ አበባ፣ የተዘረጉ እጆች፣ አማትረው የሚያዩ ዓይኖችና ክፍት ልቦች አልነበሩም። ከቶውንም "የመንግሥት ሥራ አስፈፃሚዎች ይስቁብኝ፣ ያንቋሹሽኝ፣ ይጠየፉኝና ሥሩለት ሳይሆን አትሥሩለት ነበር የሚሉት" ሲል በምሬት ያነሳል። መገባደጃው ላይ በደረስነው 2022 የተባበሩት መንግሥታት የዓለም ቱሪዝም ድርጅት ከአምስት አኅጉራት፣ 18 አገሮች ውስጥ ከ136 መንደሮች መካከል ነቅሶ 32 መንደሮችን 'ድንቅ የቱሪዝም መንደሮች' ብሎ ሰይሟል። ከኢትዮጵያ የኢኮቱሪዝም ባለሙያው ዐቢይ ዓለም ጮቄ ሙሉ ኢኮቱሪዝም መንደር የዓለም ድንቅ የቱሪዝም መንደርን ሞገስ ለመላበስ በቅታለች።


አንኳሮች
  • ጮቄ
  • ተስፋ፣ ተግዳሮቶችና የስኬት ጉዞ
  • ኢኮቱሪዝም

Share
Follow SBS Amharic

Download our apps
SBS Audio
SBS On Demand

Listen to our podcasts
Independent news and stories connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians.
Ease into the English language and Australian culture. We make learning English convenient, fun and practical.
Get the latest with our exclusive in-language podcasts on your favourite podcast apps.

Watch on SBS
SBS World News

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service