"ሕዝብና መንግሥት ከደገፉን ጮቄ ተራራ፣ጉና ተራራና ላሊበላ አቡነ ዮሴፍ እንዲተሳሰሩ ለማድረግ አቅሙና ዕውቀቱ አለን" ዐቢይ ዓለሙPlay14:48Tourists. Credit: A.Alemኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (10.51MB) የሙሉ ኢኮቱሪዝም መሥራች ዐቢይ ዓለም፤ እንደምን የተጋረጡበትን ተግዳሮቶች ተወጥቶ ከጮቄ ማኅበረሰብ አባላት ጋር በጋራ የ2022 'ድንቅ የቱሪዝም መንደር' ተመራጭና ተሸላሚ ለመሆን እንደበቁ ይናገራል። ዳግም የትብብር ጥሪም ያቀርባል። የሽልማት ሥነ ሥርዓቱ የሚካሔደው በሳዑዲ አረቢያ ከፌብሪዋሪ 27-28, 2023 / የካቲት 20 - 21, 2015 የመጀመሪያው የዓለም ቱሪዝም ድርጅት አውታረ መረብ ድንቅ የቱሪዝም መንደሮች ስብሰባ በሚካሔድባት አሉላ ከተማ ነው።አንኳሮችየጮቄ ቱሪዝም አስተናጋጆችና ተስተናጋጆች ልዩ መስተጋብርየባሕልና ዕውቀት ልውውጥየአካባቢ ጥበቃተጨማሪ ያድምጡጮቄ ኢኮቱሪዝም፤ከተስፋ አስቆራጭ ቢሮክራሲ ፍልሚያ እስከ የዓመቱ ድንቅ የዓለም ቱሪስት መንደርShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ