"በውጭ አገር የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ-ኢትዮጵያውያን እንዲረዱን ጥሪ እናቀርባለን"ቢኒያም በለጠ

Addis Alem Tsegaye and Biniyam Belete.jpg

Addis Alem Tsegaye, a member of the Ethiopian-Australian community (L), and Binyam Belete, founder of Mekedonia Charity Homes (R). Credit: AA.Tsegaye

ቢኒያም በለጠ - የመቄዶንያ የአረጋውያንና አዕምሮ ሕሙማን ማዕከል መሥራች፤ የማዕከሉን የበጎ አድራጎት አገልግሎት ከ7,500 ወደ 20 ሺህ ተረጂዎች ከፍ ለማድረግ ስለሚያሻቸው እገዛ ያነሳሉ። ነዋሪነታቸው በብሪስበን አውስትራሊያ የሆነው ወ/ሮ አዲስ ዓለም ፀጋዬ ስለ ማዕከሉ የዓይን እማኝነታቸው በመግለጽ የኢትዮጵያውያንና ትውልደ- ኢትዮጵያውያንን የበጎ አድራጎት ሚና ያመላክታሉ።


አንኳሮች
  • የኢትዮጵያውያንና ትውልደ-ኢትዮጵያውያን ልገሳ
  • ወቅታዊና ዘላቂ ችሮታዎች
  • ለበጎ አድራጊዎች የታክስ ተመላሽ ፖሊሲ ለኢትዮጵያ
  • ምስጋና

Share
Follow SBS Amharic

Download our apps
SBS Audio
SBS On Demand

Listen to our podcasts
Independent news and stories connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians.
Ease into the English language and Australian culture. We make learning English convenient, fun and practical.
Get the latest with our exclusive in-language podcasts on your favourite podcast apps.

Watch on SBS
SBS World News

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service