"የበጎ አድራጎት አገልግሎታችን አረጋውያንና የአዕምሮ ሕሙማንን ብቻ ሳይሆን በየቀኑ ጎዳና ላይ የሚደፈሩ ሴቶችንም የሚረዳ ነው"ቢኒያም በለጠPlay16:45Biniyam Belete, Founder of Mekedonia Charity Homes. Credit: MCHኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (12.29MB) ቢኒያም በለጠ - የመቄዶንያ የአረጋውያንና አዕምሮ ሕሙማን ማዕከል መሥራች፤ በወላጆቻቸው ቤት 40 አረጋውያንን በማስጠለልና የዕለት ጉርስ በማጉረስ የጀመሩት የበጎ አድራጎት ተግባር አሁን እንደምን በሩህሩህ ኢትዮጵያውያን እርዳታ ከ7,500 በላይ አረጋውያንና የአዕምሮ ሕሙማንን ለመታደግ እንደበቃ ይናገራሉ። ልገሳቸውን ለቸሩቱ ምስጋናን፤ የረድኤት እጆቻቸውን ለመዘርጋት ለሚሹቱ ጥሪያቸውን ያቀርባሉ።አንኳሮችየበጎ አድራጎት የሕይወት ጥሪ ግብራዊ ምላሽተግዳሮቶችና ስኬቶችአዛኝ ልቦችና ለጋሽ እጆችተጨማሪ ያድምጡ"በውጭ አገር የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ-ኢትዮጵያውያን እንዲረዱን ጥሪ እናቀርባለን"ቢኒያም በለጠShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ