"በጀቱ ያተኮረው የዋጋ ግሽበትን ማረቅ ላይ ነው ብዬ ነው የማስበው" - ዶ/ር ዮናታን ድንቁPlay13:52Detail view of documents during the Budget lockup at Parliament House on May 09, 2023, in Canberra, Australia. Credit: Martin Ollman/Getty ImagesSBS AmharicView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (9.33MB) ዶ/ር ዮናታን ድንቁ፤ በአውስትራሊያ ብሔራዊ ዩኒቨርሲቲ የምጣኔ ሃብት ተመራማሪ፤ የ2023/24 የአውስትራሊያ ዓመታዊ በጀት አንኳር ምጣኔ ሃብታዊ ትኩረቶችን ነቅሰው ያስረዳሉ።አንኳሮችየኑሮ ውድነት መቋቋሚያ ድጎማየዋጋ ግሽበትየበጀት ውዳሴና ወቀሳተጨማሪ ያድምጡ"አሁን ባለው ሁኔታ ስለ ዋጋ ግሽበትና የወለድ መጠን መጨመርና አለመጨመር እርግጠኛ ሆኖ መናገር አይቻልም" ዶ/ር ዮናታን ድንቁShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ