"አሁን ባለው ሁኔታ ስለ ዋጋ ግሽበትና የወለድ መጠን መጨመርና አለመጨመር እርግጠኛ ሆኖ መናገር አይቻልም" ዶ/ር ዮናታን ድንቁPlay07:28Dr Yonatan Dinku. Credit: Y.DinkuSBS AmharicView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (5.13MB) ዶ/ር ዮናታን ድንቁ፤ በአውስትራሊያ ብሔራዊ ዩኒቨርሲቲ የምጣኔ ሃብት ተመራማሪ፤ የ2023/24 የአውስትራሊያ ዓመታዊ በጀት አንኳር ምጣኔ ሃብታዊ ትኩረቶችን ነቅሰው ያስረዳሉ።አንኳሮችየዋጋ ሽበት ዝግመትና ንረትማዕከላዊ ባንክና የወለድ መጠን ጭማሪ በጀትና ማኅበረሰብተጨማሪ ያድምጡ"በጀቱ ያተኮረው የዋጋ ግሽበትን ማረቅ ላይ ነው ብዬ ነው የማስበው" - ዶ/ር ዮናታን ድንቁShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ