"ኢትዮጵያ ውስጥ ገንዘብ እንደ አዲስ ሃይማኖት ሆኗል"ፕ/ር ዶ/ር ፍስሃ ፅዮን መንግሥቱ

Birr.jpg

Birr, money, Hosaina, Ethiopia. Credit: Giovanni Mereghetti/UCG/Universal Images Group via Getty Images

ምልሰታዊ ምልከታ 2023፤ የአፍሪካ ቀንድ ዓለም አቀፍ ማዕከል መሥራቾች ፕሮፌሰር ዶ/ር ፍስሃ ፅዮን መንግሥቱና ዶ/ር ቃለ ወንጌል ምናለ፤ የማዕከሉን ሚናና ሰሞኑን ኢትዮጵያውያንና ግብፃውያን ተመራማሪዎች የሕዳሴ ግድብን አስመልክቶ ማዕከሉ ባሰናዳው የውይይት መድረክ ላይ ስላካሔዷቸው ክርክሮች ይናገራሉ።


አንኳሮች
  • የአፍሪካ ቀንድ ዓለም አቀፍ ማዕከል ምሥረታና ተልዕኮ
  • ዓለም አቀፍና አገር አቀፍ ቁርኝት
  • የአፍሪካ ቀንድና ኢትዮጵያ አቀፍ ተግዳሮቶች

Share
Follow SBS Amharic

Download our apps
SBS Audio
SBS On Demand

Listen to our podcasts
Independent news and stories connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians.
Ease into the English language and Australian culture. We make learning English convenient, fun and practical.
Get the latest with our exclusive in-language podcasts on your favourite podcast apps.

Watch on SBS
SBS World News

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service