"የዕድርና ተጨማሪ ማኅበራዊ አገልግሎቶችን ለዕድርተኞቻችን እየሰጠን ነው" ብሩክ ዘውዱና ሃብታሙ ማንደፍሮPlay09:23Biruk Zewde (L), and Habtamu Mandefro (R). Credit: Zewde and Mandefroኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (8.31MB) አቶ ሃብታሙ ማንደፍሮ የኢትዮ - አውስትራሊያ መረዳጃ ማኅበር ፕሬዚደንትና አቶ ብሩክ ዘውዴ የኢትዮ - አውስትራሊያ መረዳጃ ዕድር (የቀድሞው የሜልተን መረዳጃ ዕድር) ጸሐፊ፤ ስለ ዕድሮቻቸው አመሠራረትና ሚና ያስረዳሉ።Key Pointsዕድር ምሥረታዓላማአገልግሎቶችተጨማሪ ያድምጡ"ቪክቶሪያ አቀፍ የኢትዮጵያውያን መረዳጃ ዕድር ቢመሠረት መልካም ነው" ሃብታሙ ማንደፍሮና ብሩክ ዘውዴምክረ ሃሳብ፤ ክፍለ አገር / ቪክቶሪያ አቀፍ ዕድር እንደምን ማቆም ይቻላል?ShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ