ምክረ ሃሳብ፤ ክፍለ አገር / ቪክቶሪያ አቀፍ ዕድር እንደምን ማቆም ይቻላል?

Biruk Zewde (L), and Habtamu Mandefro (R). Credit: Biruk Zewde (L), and Habtamu Mandefro (L).
አቶ ሃብታሙ ማንደፍሮ የኢትዮ - አውስትራሊያ መረዳጃ ማኅበር ፕሬዚደንትና አቶ ብሩክ ዘውዴ የኢትዮ - አውስትራሊያ መረዳጃ ዕድር (የቀድሞው የሜልተን መረዳጃ ዕድር) ጸሐፊ፤ ከማኅበረሰብ አባላት እየተነሳ ያለውን የክፍለ አገር / ቪክቶሪያ አቀፍ ዕድር ምሥረታ የመነጋገሪያ ነጥብ አስመልክተው ምክረ ሃሳቦቻቸውን ያጋራሉ።
Share