"ቪክቶሪያ አቀፍ የኢትዮጵያውያን መረዳጃ ዕድር ቢመሠረት መልካም ነው" ሃብታሙ ማንደፍሮና ብሩክ ዘውዴ

Habtamu Mandefro (L), and Biruk Zewde (R). Credit: Mandefro and Zewde
አቶ ሃብታሙ ማንደፍሮ የኢትዮ - አውስትራሊያ መረዳጃ ማኅበር ፕሬዚደንትና አቶ ብሩክ ዘውዴ የኢትዮ - አውስትራሊያ መረዳጃ ዕድር (የቀድሞው የሜልተን መረዳጃ ዕድር) ጸሐፊ፤ ስለ ክፍለ አገር አቀፍ ዕድር ምስረታ ማለፊያ ዕሳቤነት ይናገራሉ።
Share