በግል ከ25 ኪሎ ግራም ያልበለጠ በርበሬና ሽሮን የመሳሰሉ የምግብ ግብኣቶችን ከኢትዮጵያ ወደ አውስትራሊያ ለማስገባት ሊያሟሉ የሚገባዎት መመዘኛዎች ምንድናቸው?Play10:57Tesfaye Endeshaw. Credit: Martha Tsegawኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (10.08MB) አቶ ተስፋዬ እንደሻው፤ የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኀበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንት፤ ከአገር ቤት ሽሮና በርበሬን የመሳሰሉ ባሕላዊ የምግብ ግብኣቶችን ከኢትዮጵያ ወደ አውስትራሊያ ለማስገባት ስለሚቻልባቸው መሥፈረቶች ከአውስትራሊያ ግብርና ዲፓርትመንት የተሰጣቸውን ምላሽ አስመልክተው ያስረዳሉ።አንኳሮችመስፈርቶችመብትና ግዴታዎችይግባኝየምግብ ግብኣት መመዘኛዎቹን ለመመልከት እዚህ ይጫኑ። ተጨማሪ ያድምጡበርበሬ ፤ ሽሮ እና ቅመማ ቅመምን ወደ አውስትራሊያ በግለሰብ ደረጃ እንዳይገባ መከልከሉ በነዋሪዎች ላይ ቅሬታን አስነሳ" በርበሬ ፤ ሽሮ እና ቅመማ ቅመምን ግለሰቦች ወደ አውስትራሊያ እንዳያስገቡ በተደረገው ገደብ ላይ ከሚመለከታቸው ጋር ለመነጋገር እየሰራን ነው ፡ " - አቶ ተስፋዬ እንደሻው በቪክቶርያ የኢትዮጵያውያን ማህበረሰብ ማህበር ፕሬዝደንትShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ